accessibility & help

Amharic

  የእንግሊዝ ቀይ መስቀል

       መነሻ ገጽ  ምን እናርጋለን   የት እንሰራለን     ስለእኛ    መሳተፍ     መርዳት መግዛት ብሎጎች

የመጀመርያ ደረጃ                            የጠፉ የቤተ ሰቤ አባላት መፈለግ

                                              በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም ስደት ከቤተ ሰብዎ ተለይቷል?

                                              እንዴት እንደምንረዳዎት እዚህ ይፈልጉ፡፡

አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ                             እንዴት እንረዳዎታለን 

ለአደጋዎች ወቅት ዝግጁ መሆን                    በሚከተሉት ጉዳዮች ልንረዳዎት እንችላለን

የጠፉ የቤተ ሰብ አባላት መፈለግ                 የጠፉ የቤተ ሰብዎ አባላት ያግኙ፡ ቤተ ሰቦች በጦርነት ግጭት፣ አደጋ ወይም ስደት  

                                                         ሲለዩ እናገናኛለን

                                                                       

 ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ትሬሲንግ                      የቤተሰብ ዜና ማድረስ፡ መደበኛ የግንኙነት ስርዓቶች ሲቋረጡ የቀይ መስቀል

                                                         መልዕክቶች ለቅርብ ቤተሰብ መላክ(ማስተዋሻ፡ ገንዘብ ወይም ጥቅሎች አንልክም)

በጉዳይዎ እንዴት እንሰራለን                           የእስር ማረጋገጫ፡ ታስረው በዓለም አቀፉ የቀይመስቀል ኮሚቴ(ICRC) የተጎበኙ

                                                              መታሰራቸው ማረጋገጫ ልንሰጥ እንችላለን፡፡

                                                                  

                                                    ሁሉም አገልግሎታቻችን በነጻ የሚሰጡና በሚስጢር የሚያዙ ናቸው፡፡

                                                           እኛን ያናግሩ

የጠፉ ሰዎች ዓለም አቀፍ ቀን

የጠፉ የቤተ ሰብ አባላት መፈለግ

አፍጋኒስተን

አረብኛ

አማርኛ

ኮንጎ

ኤርትራ

ሶርያ

ቼክ

ፍሬንች

ሃንጋሪያን

ላቲቪያን

ሊንጋላ

ሊትንያን

ፖሊሽ

ፖርቹግዝ

ስሎቫክ

ሶማሊ

ሶራኒ

ስፓኒሽ

ታሚል

የጤናና ማሕበራዊ እንክብካቤ

በግጭት ላይ ህዝብ መጠበቅ

የስደተኞች ድጋፍ

የማስተማርያ ሃብቶች

 እኛን ያናግሩ

እንዴት ይሰራል

  1. እኛ የናግሩን በሚለው ክሊክ ያድርጉ፡፡ በሚቀጥለው ገጽ ከተማዎን ወይም ፖስትኮድ በሳጥኑ ፈልግ የሚለውን ይፈልጉ፡፡
  2. በመቀጠል የአከባቢዎ ቡድን ይደውሉ ወይም ጠይቅ የሚለውን በመጫን በኦንላይን ቅጽ ይምሉ፡፡
  3. የትሬሲንግ ቡድን ያናግርዎታል፤ ቀጠሮ ያስይዝልዎታል፡፡
  4. በቀጠሮው ቅጹን እንዲሞሉ እናግዝዎታለን፡፡ ይህ ቤተ ሰብዎን ለመፈልግ የሚያግዙን ጥያቄዎች ይጠይቅዎታል፡፡ በተቻለ መጠን ብዙ ችግሮችን እንፈልጋለን፡፡ በቀጠሮው ቀን ድጋፍ የሚያደርግልዋቸው አዋቂ የሆኑ የቤተ ሰብ አባላት የስራ ባልደረቦች ወይም ጓደኞች ይዘው መምጣት ይችላሉ፤ ተርጓሚ ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን፡፡
  5.  የቤተ ሰብዎ አባላት የት ሊኖሩ እንደሚችሉ ከነገሩን እኛ በእዛ አገር ያሉ የስራ ባልደረቦቻችን እንዲፈልግዋቸው እንነግራቸዋለን፡፡
  6.  ስኬታማ እንሆናለን ብለን ቃል አንገባም፡፡ ይሁን እንጂ ማንኛውንም ዜና ስናገኝ እናንግርዎታለን፡፡

ቤተ ሰብዎን በአውሮፓ እየፈለጉ ነውን?

የጠፉ አባላት መፈለግ ይችላሉ. እንዲሁም እየፈለግዎት እንደሆኑ እንዲያውቁ ያድርጉ- በኦንላይን ድረ ገጹን ከፍተው የሚፈልጉት የቤተሰብ አባል መልክ  ይለጥፉ፡፡ ቤተ ሰብዎ እንዲያናግርዎት የእርስዎንም ፎቶ መለጠፍ ይችላሉ፡፡

 በአውሮፓ የጠፋ ቤተ ሰቤ መፈለግ

የጠፉ ቤተሰብዎ ስለመፈለግ ጥያቄዎች

ለበለጠ መረጃ ፋክትሽት ያውርዱ

ከታች ቪድየውን ይመልከቱ

 የጠፉ የቤተሰብ አባላት መፈለግ

ለቤተሰብዎ

ሳይቱን በታዳጊነቷ ነበር ሶማሊን ለቃ እንድትወጣ የተደረገችው፡፡ ቤተ ሰቦቿን ትታ ብትሄድም በኃላ ቤተ ሰቦችዋን እንድታገኝ ረድተናታል፡፡

“ስለ ወላጆቼ ተጨንቄ፣ ምግብ መብላት አልቻልኩም ነበር”

 ሰነዶች 


This page contains Ge'ez script. Without proper rendering support, you may see question marks, boxes, or other symbols instead. You can download the PDF or read about multilingual support on wikipedia for help. 

የብሪታንያ ቀይ መስቀል (British Red Cross) ዓለም አቀፍ የማፈላለግ ሥራና የመልእክት አገልግሎት፣ በዓለም

ዙሪያ በጦር መሳሪያ ግጭት፣ በፖለቲካ አለመረጋጋት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በስደት ምክንያት የተጠፋፉ

ቤተሰቦችን የማገናኘት ተግባር ያከናውናል፡፡ ከቤተሰብዎ ጋር ተለያይተው ከሆነ ልንረዳዎ እንችል ይሆናል፡፡ 

የብሪታንያ ቀይ መስቀል በሚከተሉት መንገዶች እርዳታ መስጠት ይችላል፡-

> የቤተሰብ አባላት ያሉበትን ማፈላለግ

ቤተሰቦች በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በስደት ምክንያት ሲለያዩ የጠፉትን የቤተሰብ አባላት በማፈላለግ እገዛ ማድረግ እንችላለን፡፡

> የቤተሰቡን ወሬ ማድረስ

በጦርነት ወይም በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት የተለመዱት የመገናኛ አውታሮች ሲፈራርሱም የቀይ መስቀል መልእክቶች በጭንቀት ላይ

ላሉት ቤተሰቦች ሊደርሱ ይችላሉ፡፡

(እባክዎ ገንዘብ ወይም ዕቃ መላክ እንደማይቻል ልብ ይበሉ፡፡)

> የእስር ማረጋገጫ

በእስራት ላይ እያሉ በዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ተጎብኝተው ከነበረ መታሰርዎን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ልንሰጥዎ

እንችል ይሆናል፡፡

የምንሠጣቸው አገልግሎቶች በሙሉ ነጻና ምሥጢራቸው የተጠበቀ ነው፡፡

የብሪታንያ ቀይ መስቀል ሰብዓዊ እርዳታ በሚያስፈልግባቸው ሌሎች ሁኔታዎችም ለምሳሌ ያህል ውጭ አገር ከሚኖር አረጋዊ ዘመድ ጋር

ያለው ግንኙነት ድንገት በሚቋረጥበትም ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች ይሰጣል፡፡ 

ልንረዳዎ እንደምንችል ከተሰማዎ ያነጋግሩን

አንድ የብሪታንያ ቀይ መስቀል ተወካይ ጥያቄዎን ተቀብሎ በደስታ ያስተናግድዎታል፡፡

እንግሊዝኛ መናገር የማይችሉ ከሆነ የሚረዳዎትን አንድ አዋቂ የቤተሰብ አባል፣ የሥራ ባልደረባ ወይም ጓደኛ ይዘው መምጣት ይችላሉ፡፡

ወይም አስተርጓሚ ልናዘጋጅልዎ እንሞክራለን፡፡

ብዙ ጥያቄዎችን ያካተተ ቅጽ እንዲሞሉ ይጠየቃሉ፡፡ የቻሉትን ያህል መረጃ እንዲሰጡን እንፈልጋለን፡፡ ቅጹን በመሙላት እናግዝዎታለን፡፡

ይህንን መረጃ ዘመዶችዎ ይኖራሉ ብለው የሚያስቡበት አገር ውስጥ ወደሚገኘው ብሔራዊ ቀይ መስቀል ወይም ቀይ ጨረቃ ማኅበር

ወይም ወደ ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) እንልከዋለን፡፡ እነርሱም ያፈላልጓቸዋል፡፡ ሰዎችን የማፈላለግ ችሎታችን በአካባቢው

ባሉት ሁኔታዎች እንዲሁም በዚያ አገር ባለው የፀጥታ ሁኔታ ላይ የተመካ ነው፡፡

አንድ መረጃ ስናገኝ ወዲያውኑ እንዲያውቁት እናደርጋለን፡፡ ሆኖም ጥያቄዎን ማስተናገድ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ በእርግጠኝነት

ልንነግርዎ አንችልም፡፡ 

Contact your nearest Red Cross Office

 

Related

Find your nearest...

  • Health & support services 
    Go

Debug Monkey:

StaticStatisticsStore

FindMapByType: 17386
ResolveEntity: 10444
ResolveEntityFromCache: 803
FindMapByTemplatePath: 53

HttpContextStatisticsStore

FindMapByType: 25
ResolveEntity: 26
ResolveEntityFromCache: 3
FindMapByTemplatePath: 1

Client IP: 54.196.18.46

Current Build: 2.0.8.77